በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ና ኢኮኖሚክ ትብብር ጽ/ቤት በ 2016 በጀት ዘመን ለወረዳው ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች መስሪያዎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ የቢሮ እቃዎች የግንባታ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክሶች የጽዳት መሣሪያዎችና ሕትመትና የሕትመት መሣሪያዎች የሚኪና ጎማና ከነመዳሪ የሞተር ሳይክል ጎማ ና ከመዳሪኢ ሌሎች የተለያያኡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚሁም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳድሪ መወዳደር ይችላሉ።
1. ህጋዊ /ንግድ ፈቃድ ያለው/
2. የዘእመኑ የ2016 ግብር የከፈሉና ፈቃዱን ያሳደሰ
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
4. 7.5 ቫት እንሰበስባለን
5. አሸናፊዎች ለሚያቀርቡት ዕቃ TOT/2%/ የመክፈል ገዴታ አላቸው።
6. በአቅራቢዎች መዝገብ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
7. ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለው።
8. ጨረታው የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በባቦ ጋምቤላ ገቢዎች ባለስልጣን ከፍለው ሰነዱን ከባቦ ገምቤል ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት መውሰድ የሚችል።
9. ተወዳዳሪዎች ለጨረታው ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ CPOማስያዝ አለባቸው።
10. የጨረታው አሽናፊ ዕቃውን አስከባቦ ገምቤላ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የዕቃው ግማጃ ቤት በጊዜው መቅረብ የሚቹ።
11. ተጫራቾች የጨረታውን የፋይናስ ቴክኒካል ሰነድ የለምንም ስርዝና ድልዝ ከሞላ በኋላ በተለያዩ ፖስታ በኮፒና በኦርጅናል ማቅረብ አእበጥ
12. አሸናፊው ዕቃውን በጥራት ማቅረብና ለሚያቅውርበው ዕቃ ዋስትና መስጠት አለበጥ
13. ካስፈላገ ናሙና ሲጠየቅ ማቅረብ አለበት።
14. የማይክሮ ኢንተር ፕራዝ ተወዳዳሪውች ለውድድሩ የሚረዳቸውን አስፈላጊነት ዶክመንቶች ሁሉ ማስገባት አለባቸው።
15. የጨረታው ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ21 ሥራ ቀናት ከባቦ ገምቤል ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ማግኘት የሚችሉና በዚያው ቀን የጨረታው ማስገቢያ ሣጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎችና ህጋዊ ወኪሎቻቸውባላቸው ፊት በይፋ ይከፈታል። ዕለቱ ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
16. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0571170005ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
