በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮንፕሚክስ ኮሌጅበ2015 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲስጥ የነበረው የተማሪዎች ሻይ ቤት ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ ousourece ለማድረግ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮንፕሚክስ ኮሌጅበ2015 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲስጥ የነበረው የተማሪዎች ሻይ ቤት ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ ousourece ለማድረግ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ብቃት ያላቸውና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000087400078 ገቢ አድርጎ ሪሲት በማምጣት ሰነዱን ከዙህ በታች በቁጥር 8'''ለ''' ለተገለጸው አድራሻ ሀምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በ8፡00 ሰአት ወይም በፊት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኦሚክስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 001 ማስገባት ይችላል።
1.ጨረታው የሚከናወነው ብቁ በሆእኑ አምራቾች ወይም አቅራቢዎች ሆኖ ማንኛውም ተጫራች
(ሀ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ /ለ/ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት /ሐ/ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት /መ/ የመንግስት መስሪአያ ቤቶች በሚፈጽሙት የግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት /ሠ/ ወቅታዊ የሆነ የታክስ ክሊራንስ /ረ/ ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅጽ ፈርሞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠብቅበታል።ተ
| ተ.ቁ | ሎቶች | የጨረታ ዋስትና ብር መጠን | |
| ብር | ሣ | ||
| 1 | ሎት 1 የተማርዎች ሻይ ቤት ሙሉ እቃዎን ያጠቃለል | 10,000.00 | 00 |
| 2 | ሎት 2 ተንቀሳቃአሽ ሱቅ /DKT/ | 500.00 | 00 |
3. ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ግዥ አዋጅ በተገለጽው የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ ሥርዓት መሠረት ይፈጸማል።
4. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ በውል ማስከበሪያ እና ምትክ ተቋማቱን ካደራጀው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል።
5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርቡ በሁለት ኤንቨሎፕ ሆኖ ዋናውን ቅጂውላይ ስልጣን ባለው አካል መፈረም እና ማህተም መደረግ አለበጥ
6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን መዝጊያ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም።
7. የጨረታ ሰነድ የሚላከው ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይኖርበታል።
8. የጨረታ ሰነድ በተመለከተ
ሀ/ ሰነዶቹ የሚወስዱት አዲስ አበባ ዩንቨር ሲቲ ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 011
ለ/ ጨረታ የሚገባው አዲስ አበባ ዩንቸርሲቲ ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 011
ሐ/ ጨረታው የሚካሄደው አዲስ አበባ ዩንቸርሲቲ ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በግዥ ክፍል ይሆናል
9. ጨረታው ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፦ 011260568/011542227
