Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Jul 2023, 1:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተለያዩ አገለግሎት የሚውል ነጭ የስንዴ ዱቄት /white whet flour/ ምርት ከሚቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶስት /3/3 አመት እግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።


 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተለያዩ አገለግሎት የሚውል ነጭ የስንዴ ዱቄት /white whet flour/ ምርት ከሚቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶስት /3/3 አመት እግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

1 በአገልግሎቱ ዝርፍ ህጋዊ የምግድ ፈቃድ ለ2015 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሥራ ፈቃድ እና TIN የምዝገባ ወረቀት ያለው VAT ተነዝጋቢ ይሀኦኑ አንድ/1/ ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ተጫራች  በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር /ብር 100.00/ በሂሳብ ቁጥር 1000006958277/E-99/ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T392 በሚል ግበኢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ /Deposit Slip Copy/ቅጂውን /scan copy/በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።

3. በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡበትን ዓመታዊ የዋጋ መጠን 1% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታ።

4. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን /ቴክኒካል እና ፋይናሺያል/ ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜል  አድራሻ ለየብቻ መላክ እናም የጨረታ ማስከበሪያውን /cpo/ በአካል አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ው3አና መስሪያ ቤት እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዐዐ.ም ከቀኑ  8፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው።

ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ለግምገማ ኮሚቴው የሚቀርብ ይሆናል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

ስልክ ቁጥር፦ 011 517 8953

ጠይሜ ተሰጋ

ኢ-ሜይል፦TeymT@ethiopianairlines.com

አየር መንገድ የተሻለ መንገድ ካገኝር ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender