Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jul 2023, 5:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Social And Public Policy

ኤስ.አይ. ኤል ኢትዮጵያ የሲቪኢል ማህበረሰብ ድርጅት ማሕበረሰብ ድርጅት ሲገለገልበት የነበረበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሆኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1.ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶች በሚገኝዑበት አድራሻ በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ አየር ጤና አደባባይ ወደ ዘነበ ወርቅ በሚወስደው መንገድ ማዞን ካፌና ሬስቶራት ጋር ባለው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥ በግልፅ ጨረታ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ /20% / የጨረታ ማስከበርያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል ። የሚያዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል።

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናእ ለአሸናፊስ/ዋ ከሚከፍሉት ዋጋ  ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እደፀደቀ ይመለስላቸዋል።

4. ተጫራቾች የንብረቱን ዝርዝር የያዘውን ሠነድ ላይ ተጫራቹች የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ /Column ሥር ሚገዙበትን ዋጋ በአሀዝ በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የእንግዳ መቀበያ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ነገር ኝ የሚሰጡትን ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረማለበት ።

5.ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣብት ቀን ጀምሮ ባሊበት አስራ አምስት /15/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ =ውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው።

6. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸውን ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ ሶስት ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ግበኢ በማድረግ በአምስት /5/ ቀናት ውስጥ ንብረቱን የመረከብ ግዴታ አለባቸው ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

7. ተጫራቾች ከድርጅቱ ፋይናስ የንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ለተሽከርካሪዎች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር እየከፈሉ በአዲስ ዘመን ጋዜታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት /154/ ተከታታይ የስራ ቀናቶች ድረስ መግዛት ይችላሉ።

8. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት /15/ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ  ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 5፡00 ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተገለፅው የድርጅቱ አድራሻ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታው ሰነዱ ጋር ከተያያዘው የተጫራቾች መመሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

10. ድርጁ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ብመኡሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ  በስልክ ቁጥር፦ 0911927084/0911335020ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender