የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላላፍና ማስተዳደር ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ሳይቲች የግንባታ እቃዎች ማጓጓዧ የሚሆን የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ከዚ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
የጭነት ተሽከርካሪ አግልግግሎት በዚህም መሰረት ተጫራቾች ከዚኢህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በምማኡአላት በጨረታው የምጻተፉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ /vat registration certificat/ በገንዘብና የቲን ሰርተፍኬት የብቃት ሰርተፍኬትtax clearance certificat የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣ ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀእው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከቤቶች ኝባታ ማስ/ማስተዳደር ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 001 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ብር 100,000/ አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ / በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ በባንክ ጋረምት ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ቤቶች ግንባታ ማ/ማስ ስም ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ፋይናሺያል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለይቶ በታሸ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታውቂያ በዲስ ዘመን ጋዘጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 001 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እዲሁም ተያያዥ ዶከንቶች ማቅረብ አለባቸው።
5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ወሎ በ16ኝኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰአት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 በቤቶች ግንባታ ማስ/ማስተዳደር ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸውን በጽሁፍ የሚገልፅላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል።
7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፦
አድራሻ ፦ ከደበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ
ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ጫካ ቡና አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115573512
መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን
የቤቶች ግንባታ ማስ/ማስተዳደር
