በኢትዮ ኢንጂነረግ ግሩፕ ቢሾፍቱ አውቶ ሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ባትሪዎችን እና የውሀ ፓምፖችን በዘርፉ የተሰማሩድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
1/ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈልሉ የግብር ከፋይ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ በተጨማሪም የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የኢችሉ።
2/ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 37 በመገኘት የስራውን ዝርዝር ሁኔታና የጨረታ ሰነዱን ብር200 /ሁለት መቶ/ ከፍለው በመውሰድ በጨረታ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን እና የአገልገልግሎቱን ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
3/ ተጫራቾች የጨረታ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን እና የአገልግሎቱን ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4. ጨረታው ይህ ማስታወኢቅያ አየር ላይ ከዋልለ በት ቀን ጀምሮበ15ኛው ቀን ከጠዋቱ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።ቀኑ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል።
5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114330225/0900271710 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
6. ኢንዱስትሪው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
አድራሻ፦ በኢትዮ ኢነርጂ ግሩፕ ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
ስልክ፦ 0114330225/0900271710
