በአማራ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 ልዩ ልዩ ፈሳሽ ማዳበሪያ ግዥ ለ2ኛ ጊዜ
ሎት2 ልዩ ልዩ መገልገያ መስሪያዎች /መርጫ መሳሪያ የእነቀዝ መእክላከያ ከረጢት የኬሚካል መከላከያ ትጥቅ ልብስ ግዥ ለ3ኛ ጊዜ።
1. በእነዚህ ንግድ ዘርፍ /ዘርፎች/የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ያለው።
2. የበጀት ዓመቱ ግብር የከፈሉበት ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3.የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/ማስረጃ ማቅረብ ይሚችሉና ሌሎች ሰነዶች አስፈላጊ ሰነዶች ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከቱትን የታደሱ ምስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
5. በዚህ ያልተጠቀሱ ጉዳዮች የግዥ ሽያጭ መመሪያ መመሰረት የሚፈፀሙ ይሆናሉ።
6. ከግዥና ሽያጭ መምሪያው በተጨማሪ ያልተገለፁ አሰራሮችና ተግባራት በውሉመሰረት ስምምነት የሚካተቱ ይሆናል።
7.ለእያንዳዱ ሎት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ ብመክፈል በወደራ ሁለገብየገቢዎች ህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ስም በአካዉንትዩ ቁጥር 1000082689967 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጠባሴ ቅርጫፍ በምማስገባት እና ያስገቡበት የባንክ ደረሰኝ በመያዝ በደ/በርሃን ከተማ ጠባሴ አካባቢ ከመለክት አካዳሚ ጎን ከመኪና ማሰልጠኛው ፊት ለፊት በሚገኘው የወደራ ሁለገብ የገቢዎች ህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ኃላ/የተ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ማግኘት ይቻላል።
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ከጠቅላላ ዋጋ 2% /ሲ.ፒ.ኦ/ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ በሁለት ፈራሚ የተረጋገጠ በዩኒየን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ዶክመንት ዋናን ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በሁለት ፕፖስታዎች ለይቶና አሽጎ በደብረ ብርሀን ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በዩኒየን ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከላይ በተጠቀሰው በዩኒየን ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት /ቅዳሜ እስከ 6፤30 ጨምሮ /ማስታወቂያው በጋዜትዐ ከወጣበት ቀን ጀመሮ እስከ7 ተከታታይ ቀናት /ቅዳሜን ጨንሮ/ 7ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይቻላል።
11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ በጠባሴ አካባቢ እላይ በተጠቀሰው አድራሻ በዩኒየን ጽ/ቤት በ7ኛው ቀን የስራው ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 8፡30 ሰዓት ይከፈአል።
12. ዩኒየን የተሻለ መንገድ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በደ/ብርሃን ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከመለክት አካዳሚ ጎን እና ህዳሴ የመኪና ማሰልጠኛ ፊትለፊት የሚገኘው የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ኃላ/የተ/ጽ/ቤት ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116375276/0116816385/0116814115 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
