ዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የቢሮ መገልገያ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በሆኑ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ c.p.o /ሲ.ፒ.ኦ/ እና የእቃው ዝርዝር መግለጫ በተለያየ በሰም በታሸገ ፓስታ እንዲሁም እቃዎች የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ ብበሰም በታሸገ ሁለተኛ ፓስታ በማድረግ እድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የጨረታ ዶክመንቱ በኩባኒያው ዋና መስሪያ ቤት ኃይሌና አለም ህንፃ 2ኛ ወለል የሰው ኃይል ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማክሰኞ /10/2015 ዓ.ም እስከ ማክሰኞ 20/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት ከ 7፡00-11፡00 ማግኘት ይቻላል።
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከመክፈቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።
ተጫራቾች የመክፈቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የስራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ ቀን 2015 ዓ.ም ከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዙሁ እለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባኒያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ያሸነፈው ተጫራች የእቃዎቹን ርክክብ የሚያደርግበት ቦታ ቦለኢ ዋና መ/ቤት ይሆናል።ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራቾች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።
ኩባኒያው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
