የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ኮርፖሬት /ሥርዓት ሰፊ የማስታወቂያ እና የፈጠራ ይዘት ልማት አማካሪ ብቁ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁ መስፈርቶች የሚያሟሉ አማካሪ ጨረታው እዲሳተፉ ይጋብዛል።
1. በዘርፉ ለመስራት በ2015 ዓ.ም ከንግድ ሚኒስቴር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው።
2. በዘርፉ ለምሰማራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ለ2015 ዓ.ም የታደሰ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ።
4. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ከታክስ እዳ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።
5. የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ውስጥ ለመሳተፍ ከገዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር የተሰጠ ጊዜው ያላለፈበት የንዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
ተጫአቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ቤጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራቀናት ባቅራቢያቸው የሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፍ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በሂሳብ ቁጥረ 100000698177 /E-99/ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T380 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ /Deposit Slip Copy/ስካን በማረግ ከታች በተጠቀሱ የኢ ሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዥ ክፍል በኢሜል ማግኘት ይችላሉ።
በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት /ስራ/ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል።
ከማንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም። ተጫራቾች በጨረታ ደንብ መሰረት የመጫረቻ ሰነዳቸው /ቴክኒካል ፋይናሺያል/ዋና እን አፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዥ ክፍል እስከ አእኔ አስራሶስት ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፓስ ቢሮ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
ለትራዴጂግ ሶርሲንግ ክፍል
ስልክ ቁጥር 011 517 4552
ኢ -ሜል፡ B irtukanS@ethiopianirlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
