Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jun 2023, 12:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery

በሲዳማ/ብ/ክ/መየጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በጎጬከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል Constraction of Cobblestone Road and Drainage works/ ለማሰራት ይፈልጋል።


1.ህጋዊ የዘርፉ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር ከፍለው ፍቃዳቸው ያሳደሱና ግብር የከፈሉበት /TAXS CLLERANS/ኮፒ ከሰነዱ ጋር መቅረብ አለበት።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ስራን በማበላሸት ምክኛት ከመንግስት ቤሮ ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው መሆን አለበጥ

3. የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችሉና ደረጃ 9/GC/የሆነ።

4. የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም /UNCONDITIONAL BANK GURANTEE/ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችሉ።

5. የጨረታ ሰነዱ  ከጎ/ወ/ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3፡300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በጎርቼ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ከፍሎ ደረሰኝ በማቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላል።

6. ሰነዱን ልገዙ ዝትመጡ ኦርጅናል ታክስ ክሊራንስ ይዞ መቅረብ አለባቹ።

7. ተጫራቾች የሚረቱበት የጨረታ ሰነድ አንድ  ኦርጅናል ፋይናሺያል ሁለት ኮፒ አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በተለያየ ፓስታ በማሸግ እናት ፓስታ ውስጥ በማሸግ እናት በመከተት ጎ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ማቅረብ የሚችል።

8. ከቫት በፊት ካለው ዋጋ 2% ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ።

9. ይህ ጨረታ ከወጣ በት ቀን ተንስቶ ለ10 ጠከታትይ ቀናት የሚቆይ ስለሆነ 11ኛ ቀን ጠዋት 3፡00_ 6፡30 የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት 6፡30 የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ከቀኑ 8፡00ሰዓት የጨረታው ሰነድ የሚከፈትበት ሲሆን ተጫራቾች በሰዓቱ ካልተገኙ  የጨረታው ኮሚቴ መክፈት የሚችል መሆኑን እንገልጻለን አርፍደው የሚመጡ ተጫራቾች አይስተናገዱም።

10. የሚያቀርቡት ዋጋ የግበያ ዋጋ ያገናዘበ መሆን አለበት።

11. ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. የበለጠ የምዝገባ በሰነዱላይ ያለ ይሆናል 

13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912151542/0916412685/0972013868

Save Tender