የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ለ2015 በጀትዓመት የህትመት ውጤቶች የፅዳት ዕቃዎች የኮፒውተር ተጓዳኝ ዕቃዎች እና የጥገና ዕቃዎች በኤለኢክትሮኒክስ የመንግስት ግዢ ስርዓት /Electronic Government Procurment Sysem/ በመጠቀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፅም ይፈልጋል።
በኤለኢክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርዓት ድረ_ ገፅ www.egp.ppa.gov.et ላይ በመምዝገብ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀ ጨረታ ማስታወቂያ የማግኘት እና ጨረታ በሲስተም መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝርዝ የህጋዊነት ሰነዶች በሲስተም ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታዊቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
የጨረታ ማስታወቂያ በሲስተም አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተም በመምዝገብ በመጫረቻ ሰነዳቸውን በማዘጋጀት ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን 30/9/2015 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ኤለኢክትሮኒክስ ግዥ ዘዴ በማከናወን ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ተጫራቾች ከሲስተሙ በተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ አድራሽ በመደወል መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እንግልታፃለን።
ስልክ 0112-733765ወይም 0112-732660
