Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Jun 2023, 3:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የኮቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት እኢንተር ፕራዝ ለ2015 በጀት ዓመት ለ4ኛ ሩብ ዓመት የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ስለዚህም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን።

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ  የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/  ያላቸው

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ።

5. የጨረታ ሰነዱ ሲሞሉ የተጨማሪ ሴት ታክስ ጨምረው መሙላት የሚችሉ።

6. ተጫራቾች  የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር የድርጅቱ ስም አድራሻ ማህተም ፊርማ በማድረግ በሚነበብ መልኩ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ማቅረብ የሚችል።

7. የተመጣጠነ/ የተዘጋጀ/የዶሮ መኖ የብቃት የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማወዳደሪያ ዋጋ  በመሙላት ኦርጂናሉን በፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከ25/9/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን  የማይመእለስ ብር200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሽያጭ እና የገበያ ላምት ደጋፊ የስራ ሂደት በሽያጭ ክፍል ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት  /ባይገኙም 5/10/15 ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1/አንድ/ ከመቶ በጥሬ ገንዘብም ሆነ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።

12. የሚገዛውን ዕቃ ወይም አገልግሎት እስከ 50 ከመቶ ድረስ እደዕቃው ወይም አገልግሎት ባህሪ ተጨማሪ ማዘዝ እና መቀነስ መስማማት የሚችል።

13 የዕቃው ርክክብ በተመለከተ ኮቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኤንተርፕራዝ ድረስ ማስረከብ የሚችል።

14. የጨረታ አሸናፊ አሽናፊነቱ ከተገለእፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5 ተክከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የዋጋውን የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ/አስይዞ ውል መግባት የሚችል።

15 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፦ 0333510660

Save Tender