Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jun 2023, 2:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በከተማ አስተዳደሩ በ40/60 ፕሮግራም በተለያዩ ክ/ከተሞች ያስነበባቸውን 3፡310 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንፃ ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል።


በከተማ አስተዳደሩ በ40/60 ፕሮግራም በተለያዩ ክ/ከተሞች ያስነበባቸውን 3፡310 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንፃ ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋ። ኮርፖሬሽኑ ለሽያጭ ያቀረባቸውን የንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ድርጅት በኮርፖሬሽኑ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ክግንቦት17/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ2፡30 -10፡30 ድረስ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ እስከ6፡00 ሰዓት ድረስ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከታች በተዘረዘሩት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ስፍራዎች መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ሳጥን ሰኔ 19/2015 ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ሰኔ  20/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመሁኔታዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

                             የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታዎች
1 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ
2 ሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች ብሎክ 4
3 የካ  ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ
4 አራዳ ከ/ከተማ ግቢ ውስጥ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ቢሮ ቁ/G03
5 40/60 ቦሌ ቡልቡላ  ቅርጫፍ 1 ጽ/ቤት
6 40/60 አያት 49 ማዞሪያ ብሎክ 21 ቅርጫፍ 2 ጽ/ቤት

ስልክ 011-8-12-2382/0118-62-57-15

በአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን።

Save Tender