የደ/ብ/ብህ/ክ መንግስት የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የኢፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ተጫራቾች ለተሰማሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው።
2። ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የተሉትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
3. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጥዐበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ/ ብር በመክፈል ከቢሮአችን ግዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሪኤት መውሰድ ይችላሉ።
4. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,00/ አስር ሺህ ብር/ በቢሮአችን ስም በተዘጋጀው የተረጋገጠ ሲፒኦ ቢዲ ቦንድ ከሰነዱጋር ማቅረብ አለበት።
5. ተጫራቾች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ያላቸው መሆን አለባቸው።
6.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አስፈላጊውን መረጃ በማስያዝ ኦርጅናል እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ፓስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮአችን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።ሳጥኑ በ15ኛው ቀንበ11፡00 ሰዓት ይታሸጋል።
7. ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በቢሮአችን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።16ተኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
8. የጨረታው አሸናፊ እደታወቀ የጨረታ ማስከበሪያ ኝዘብ ላላሸነፉ ድርጅቶች ወድያውኑ ይመለስላቸዋል።
9. የጨረታው አሸናፊ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት አሸናፊነቱ በጽሑፍ እደተገለፀለት ወደ ቢሮአችን መጥቶ አስፈላጊውን የጨረታ ውል መፈርም አለበት። ይህን ባይፈፀም ቀደም ሲል ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
10.በክልሉ ግዥ አዋጅና መመሪያ ውስጥ ለአገር ውስጥ ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው አካላት በሚያቀርቡት ማስረጃ መሰረት ይስተናገዳሉ።
11. ቢሮአችን ጨረታውን አስመልክቶ የተሻለ አማራችጭ አስመልክቶ የተሻለ አማራጮች ካገኘ በከፈለው ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፦ ስልክ ቁጥር 046-221-3134
