በአፍሪካ ኢንሹራስ ኩባኒያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸው የተለያዩ ዓይነቶች ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1. የመኪናዎቹን ንብረቶች ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች እስከ ዓርብ ሰኔ 2 ቀን ድረስ 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11ሰዓት ድረስ ተሽከርካሪዎቹን በስራ ሰዓት ማየት የሚችሉ ሲሆን ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት አድራሻ፦
1.1በአፍሪካ እኢንሹራንስ ጉዳይ የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቦታ ቃሊቲ ኖክ ማደያ በሚድሮክ ተርሚናል ወደ ውስጥ 1.5 ኪ.ሜ ገባ ብሎ የተጎዱ መኪኖች ማቆኢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።
2 ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን የተሽከርካሪዎቹን/ንብረት ዝርዝር የያዘውን ፎርም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ ሩዋንዳ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባኒያ ህንጻበሚገኘው በኩባኒያ ዋና መ/ቤት ወይም ከላይ በተራ ቁጥር 1.1 ላይ በተገለፀው ስፍራ በመገኘት እስከ አርብ ሰኔ 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኡ 11ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
3ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የእያንዳዱ ተሽከርካሪ /ንብረት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ዓርብ ሰኔ 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11ሰዓት ድረስ ቦሌ ርዋዳ በሚገኘው በኩባኒያው ዋና መ/ቤት ካሳ መመሪያ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ተሽከርካሪ /ንብረትየመነሻዋጋ 2% /ሃያ በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን ይህ መስፈርት የሚያሟሉለ ተጫራቾች ወድያውኑ ከጨረታ ማዘዣ /c.p.o /ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን ይህ መስፈርት የማያሟሉለ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታው ይሰረዛል። ተጫራቾች በጨረታው ከተሸነፈ በማስያዝ ያስያዘው ገንዘብ ወድያውኑ ተመላሽ ይሆንለታል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲሞሉ የሚጫረቱበት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
6. ጨረታው ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦሌ ርዋንዳ በአፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባኒያ መ/ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎቻ በተገኙበት ይከፈታል።
7. ተጫራቾች በጨረታ የተሸነፉትን ተሽከርካሪ /ንብረት ሙሉ ክፍያ 15% VAT ጨምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ በመክፈል ማሳየት ይኖርባቸዋል። በተሰጠሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ለአሥር ቀናት በየቀኑ 100.00 /አንድ መቶ ብር/የማቆሚያ ቦታ ኪራይ የምናስከፍል ሲሆን በ10 ቀናት ውስጥ ካላነስ ኝ ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መልክ ለኩባኒያው ገቢሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል።
8. ለጨረታ በቀረቡት ተሽከርካሪዎችና ንብረቶች ላይ የሚፈለጉ የስም ማዛወሪያ ግብርና ልዩ ወጪዎች ቢኖሩ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈሉ ይሆናል።
9.መስሪያ በኢቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10 ለተጨማሪ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር 01166377 16/19 እንዲሁም ለመቀሌ ተጫራቾች
በስልክ ቁጥር ፦ 0344-40 19-32 በመደውል ወይም በኩባኛው ዋና መ/ቤት በኝባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል። ማሳሰቢያ ፦ ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ከቫት መሆን እንዳለበት እንገልጻለን።
