የኢትዮጵያ ኤሊክቲሪክ ሃይል የተለያየ አገልግሎት ሊውል የሚችል ንብረቶች ባሉበት ቦታ ሁኔታ በብሄራዊ ግልፅጨረታ ለመሸጥ እደሚመለከተው አቅርቧል ።ሎት1 _ 30/ሰላሳ ያገለገሉ ተሽከርካሪኢዎች ቦታ ኮተቤ አካባቢ ብረታ ብረት ፊትለፊት ከሚገኘው ይተቋሙ ግቢ።
ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
1። በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢቲዮጵያዊ ዜኘት ያላቸው ሆነው ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ይህንን የሚያረጋገጥ ማስረጃ ወይም የታደሰ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. አድራሻ አዲስ አበባ ሜክሲኮ እካባቢ ከሚገኘው ኬኬር ህንፃ አጠገብ ኢቲዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ዋና መ/ቤት 12ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 500,00/አምስት መቶ ብር/ በመከፈል 3ተኛ ፎቅ የንብረት አስተዳደር ቢሮ ብርምርቅረብ የጨረታ ሁኔታ የሚገልፅ ዝርዝር መረጃ የያዘ ተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያ ከወጣበት ከ7 ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ንብረቶቹ ከሚገኙበት ተቋም ጣቢያ በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
4። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋአ 15% ቫትን ጨምሮ /አካቶ/ የሚቀርቡ ሲሆን ተቋሙ በተዘጋጀው ኦርጅናል ማህተም የፈረመበት ቅጽላይ በመጥየቁ መሰረት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ማዘጋጀት ግዴታ ሆኦኖ እዲሞላ ክተዘጋጀው ስፍራ ውጭየሚሞላ ጽሁፍ ከውድድሩ ያሰርዛል።
5. መስፈርቱ የሚያሟሉ ማንኛውም ተወዳዳሪዎች በሁሉም ተሽከርካሪዎች ላይ በአንድ የጨረታ ሰነድ መወዳደር ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ተሽከርካሪዎች ለእያንድዱ በዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ በተጠቀመው መሰረት በኢቲዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ የጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
7.የጨረታ አሸናፊ ላሸነፈበት ተሽከርካሪ ቀድም ሲል ያልተከፈለ የጉምሩክ ቀረጥ ወጪካለው ሻጭ የሚሸፍን ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% የስም ማዘዋወሪያ የቦሎ የትራንዚት እና ሌሎች ወጪዎች ኝ በግዥው ይሸፈናል።
8. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ግንቦት 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ እስከሰኔ ሁለት ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሲሆን በዚሁ ሰአት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ02/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 20ኛ ወለል ላይ የተቋሙ መሰብሰቢአያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል ሆኖም ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ የቀረ ታጫራች ጨረታውን ከመከፈት ሊያስተጓጉል አይችልም።
9. በጨረታ አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው ባሉት 5ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉብት ዋጋ ሙሉውን ክፍያ ወደፊት በሚገለጽላቸው ተቋሙ ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት ማድረግ ግዴታ አለባቸው። ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ለተቋሙ ገቢ ይደረጋል ተቋሙ ያወጣውን ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳዳሪ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል።
10 ከላይ የተጠቀሰው እና በዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦች ያላሟላ ከጨረታው ውድቅ /ሊሰረዝ ይችላል።
11 ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችልል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12 ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፦ 011_ 154_ 04_ 25 ደውለው ይጠይቁ።
