Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jun 2023, 5:08 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Pipes And Fittings

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ ለቃሊት ስቶር ኮፓውንት ሳይት ወርክ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል "Distrbution boardilghit fitting soket and switch "ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት  ፕሮጀክት የጨረታ ቁጥር የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 Distrbution board lighit fiting soket and switch ቃሊቲ እስቶር ኮፓውንድ ሳይት ወርክ የመንገድ ስራ DCE/EM632023 ሰኔ 06/2015 ከቀኑ 8፡00 ሰኔ 06/2015 ከቀኑ 8፡15 50,000 ብር

1. ተቻራቾች ህጋዊነት ለማረጋገጥ የስራ ዘርፍ የሚያሳይ የንግድ ፈቃድ የዘመኑግብር የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢው ባለስለጣን የሚሰጥ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ስለመመዝገባቹ ማስረጃ ሊሆን የሚችል መረጃ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪይ አሶስት እና ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ cash payment ordeer /CPO/ ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና /uncondtional Bank Grantee/ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. አንድ ተቻራች መወዳደር የሚችለው በአንድ አይነት ምርት (ብራድ) ብቻ ነው በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ዋና መ/ቤት ግዥ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ሶስት መግዛት ይችላል።

5. ተጫራቾች የሜወዳደሩበት ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና ስቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Save Tender