Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Jun 2023, 3:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Furniture And Furnishing

በደቡብ ግሎባል አ።ማ ለ2016 በጀት ዓምት የካውንተር የጥበቃቤት የገንዘብ ቤት እና አሉምኘም ፓርቲሽን ስራ ግዥ በመፈጸም ህጋዊ የሀገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከተው የሚያኗኩ ተቻራቾች በጨረታው እዲሳተፍ የጋብዛል


1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በባንኩ ዋና መ/ቤት ናሽናል ታወር ህንፃ 11ኛ ፎቅ  /ስታዲየም ኢቲዮጵያ ሆቴል ጀርባ/ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ እስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2፡00 እስከ 6፡00 ስዓት እና እስከ በእኋላ ከ 7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚወስዱበት ወቅት የድርጅታቸው የመስመር ስልክ እና የሞባይል ስልክ ቁጥር በትከከል እና ግልጽ በሆኑ መልኩ መጻፋቸውን ቁጥር በትክክል እና ግልጽ በሆነ መልኩ መጻፋቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።በትክክል እና ግልጽ ሆኖ ባልተጻፈ አድራሻውን ጨረታውን በተመለክት በስልክ ለሚተላለፍ መረጃ አለመድረስ ባንኩ ኅላፊነት አይወስድም።

3. ተቻራቾች የችጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ። ወይም ቅድመሁኔታ በሌለው በባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።

4. ተቻራቾች ይህ ማስታወቂያ ከሪፓርተር ጋዜታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ኝቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገነት ያዘጋጁትን ሰነድ ለጨረታ ሰነድ ማስገቢያ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ኝቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚያው እለት ተቻራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት 4፡30 ላ ይከፈታል።

6. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሱት ቅድመ ሁኔታዎች ሳያሟሉ ከቀሩ ከጨረታው የሰረዛሉ።

7።ለመቻረት ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁትር 011558 12 04 ወይም 011 531 81 56 ደውለው ምውጠየቅ ይችላሉ።8። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender