በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በGEUIPE በጀት ኤሌክትሮኒክስ እቃግ ግዥ ለመከናወን ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል።
1.በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እዲሁም የግ ብር ከፋይ እነት መለያ ቁጥር እና ያላቸው መሆን አለባቸው የተቻራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ።
2. ተቻራቾች ዋጋቸውን የሚገልጸውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወታበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ድረስ ክግ/ ፋ/ን/ እስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው።
3. የጨረታ ሽሰነድ ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣ በት ቀን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00-6:00ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጠን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ናው ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል ሆኖም 16ኛው የስራ ቀን በማሆንበት የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ እና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን ብበር 40,000.000/አርባ ሺህ ብቻ/ በሲፒኦ በባንክ ጋራንቲ በማቅረብ መወዳደር አለባቸው።
6. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በ2 ፖስታ በማሸግ ቴክኒካል ፋይናሺያል የጨረታ ሰነድ ለየበቻ በማድረግ ዶክመንት በማሸግ ማቅረብ አለባቸው ጨረታው ለ 3ወራት /90ቀናት/ ብቻጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።
7.የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቲ ብር/ በመክፈል ክግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሮክቶሬት ማግኘት የቸላሉ።
8.ቢሮው ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
