Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2023, 2:21 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery

በደቡበ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የኽሌ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግንባታ ኮንትራክትሮችን/ማህበራትን በመንግስት መመሪያ መሰረት በግልጽ ጨረታ ኣአውዳድሮ ማሰራት/ማስገንባት ይፈልጋል። ስለሆነም ክዚህ በታቸ ያሉትን መስፈርቶች ብቻ ምውዳድር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻልን።


1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግቢዎች የተሰጠ ከሊራንስ ወይም ድጋፍ ድብዳብይ።

2.የዘርፍ 2015የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላች

3.የዘርፍ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ

4.የዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወርቀት ያላቸው

5.የግብር ክፋይ መልያ ቁጥር TIN No/ያላቸዉ

6.የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ

7.የጨረታ ማስከበሪያ 20,000/ሃያ ሺ ብር ብቻ በህጋዊ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ በጥሬ ግንዝብ በትክኒካል ኦርጅናል ፖስታ ዉስጥ በማድርግ ማቅረብ ይችላሉ

8.ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሰነድ ይህማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ማለትም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ የማይምልስ 200/ሁለት ምቶ በር/ብቻ ለአንዱ ሰነድ ኽሌ ልዩ /ወ/ገቢዮች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ኽሌ ልዩ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በመቅርብ ሰነዱን ምዉስድ ይችላሉ

9.ለማህበራት ህጋዊ የሰዉነት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው

10.የመልካም የስራ አፈጻጸም 2013 አ/ም ወዲህከአሰሪ መ/ቤቶች ማቅርብ የሚችሉት።

11 የብቃት ማርጋገጫ ደርጃ GC/-6 እና ክዚያም ብታች ማቅርብ የሚችሉ።

12 ተጫራቾች ትከኒካል ዶክሜንቶች አንድ ኦርጅናለ ሁልት ፎቶ ኮፒ በትለያየ ፖስታ ታሽግዉ ብላዩ ላይ ኦርጅናል፡ ኮፒ2 ብለዉ መጻፍ አለባቸው

13ፋይናሺያል የጨረታ ሰንድ ተሞልቶ አንድ ኦርጅናል ሁልት ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ ታሸገዉ በላዩ ላይ ኦርጅናል ኮፒ1፡ ኮፒ2 ብልው መጻፍ አለባቸው

14.ትጫራቾች በሁሉም ፖስታዎቸ የድርጅቱን ህጋዊ ማህትብ ስምእና ፊርማን አድራሻ በማሳረፍ በአንድ እናት ፖስታ ዉስጥ በማድረግ በ22 የሰራ ቀን -3፡30ላይ ታሸጎ ኽሌ ልዩ ወ/ፋ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥንዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

15.የጨርታው ሳጥን የሚክፍትበት በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ ተጫራቾች/ሀጋዊ ወኪሎቻቸዉ በትግኙብት ሆናል።

Save Tender