በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈፃፀም ከሳሽ መሰለች መና እና አፈፃፀም ተከሳሽ በእነ ሙሉነህ መና መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር መነሻ መሰረት በሰሜን መንገድ በደቡብ ማናዬ መንገሻ በምስራቅ አቶ ተካልኝ መኩሪያ በምእራብ ከቡ አበ የሚያዋስን 528 ካ.ሜ. ይዞታ ላይ ያለው ሰርቪስ ቤት በመሀንዲስ የመነሻ ግምቱ 1,450.000 (አንድ ሚሊየን አራት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር የተገመተ በቀን 20/08/2015 ዓ.ም ከ4–6 ባለው ሰአት ተጫርቶ ለመግዛት የሚፈለግ ካለ ቤቱ ካለበት ዳሞት ቀበሌ ክልል ውስጥ በመገኘት የጨረታውን 1/4ኛ ቀድሞ በማስያዝ እንዲጫረቱ ፍ/ቤቱ አዟል።
በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
