Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Apr 2023, 11:38 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Materials

አያት አክሲዮን ማህበር ለማርብል ፋብሪካ ግብዓት የሚሆን ቋጥኝ/ብሎክ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል



የማርብል ቋጥኝ/ብሎክ ግዥ ጨረታ

አያት አክሲዮን ማህበር ለማርብል ፋብሪካ ግብዓት የሚሆን ቋጥኝ/ብሎክ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።

1. ላይምስቶን LIMESTONE: ሐረር ማርብል የብሎክ መጠን፦

  • ቁመት LENGTH 1.20 ሜትር እና በላይ
  • ስፋት WIDTH 1.50 ሜትር እና በላይ
  • ከፍታ HEIGHT 1.50 ሜትር እና በላይ
  • ብዛት መነሻ 3010 ሜትር ኩብ

2. ነጭ ማርብል WHITE MARBLE የብሎክ መጠን

  • ቁመት LENGTH 1.30 ሜትር እና በላይ
  • ስፋት WIDTH 2.0 ሜትር እና በላይ
  • ከፍታ HEIGHT 2.0 ሜትር እና በላይ
  • ብዛት መነሻ 3000 ሜትር ኩብ

3. ምርቱ የሚቀርበው ዱከም/ገላን ከተማ ድረስ ነው።

4. ትራንስፓርት ችለው (አጓጉዘው) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ዋጋቸውን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 6 (ስድስት) የሥራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ አያት አክሲዮን ማህበር ዋና መ/ቤት አድራሻ ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ከኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ ቢሮ ቁጥር 3 ማቅረብ ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 89 94 93 ወይም 011 6460333

አያት አክሲዮን ማህበር

Save Tender