በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት River Sand (አሸዋ) ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0076/2023
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል:-
|
ተ.ቁ |
የእቃ አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
River Sand/አሸዋ |
M3 |
1243 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል።
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
- V.A.T የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ
- በመንግስት ግዢና አቅርቦት ኤጀንሲ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው
- ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀሙስ ሚያዝያ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENI YEGOFA YEM BEI App በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል:
- ጨረታው ሀሙስ ሚያዝያ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፕሮጀክቱ አዳራሽ ፕሮጀክት ይከፈታል።
- ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)
(ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)
+251 11 888 6649 | +251 11 888 6631
