በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት 20.C.M THICK Class B HCB and 15 C.M THICK Class C HCB ከአቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ፦
የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0077.../2023
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል:-
|
1 |
20.C.M THICK Class B HCB |
HCB 20*20*40 |
Pcs |
43,730 |
|
2 |
15 C.M THICK Class C HCB |
HCB 15*20*40 |
Pcs |
11,333 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
- V.A.T የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ (ምትችሉ
- በመንግስት ግዢና አቅቦት ኤጀንሲ ተመዘገቡ መሆን አለባቸው
- ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀሙስ ሚያዝያ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታ ሀሙስ ሚያዝያ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፕሮጀክቱ አዳራሽ ፕሮጀክት ይከፈታል።
- ድርጅቱ ጨረታ በከፊለም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት
(ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)
(+251 11 888 6649 |+251 11 888 6631)
