Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Apr 2023, 9:17 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታው ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

ከተማ/ ቀበሌ

ወረዳ/ ቀበሌ

የካርታ/ ይዞታ መለያ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ አማን ሞሀመድ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

ዱከም

ዱከም፣ ጠዴቻ ቀበሌ

አቃቂ ወረዳ

BMD- 15814/G-02-2535”00”

140

3,578,937.83

30/08/2015

4:00-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ መርጋ ደጋፋ ጌታሁን

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት G+1

ነጆ

ነጆ

01 ቀበሌ

193/WLEN BMNajjoo

360

4,608,976.08

30/08/2015

4:00-6:00

 

ለሶስተኛ ጊዜ

3

መስፊን ሰለሞን እና ጌቱ ጠቅላላ የግንባታ ስራ ሽ/ማ

ተበዳሪው

የመኪናው አይነት ፣ የሚገኝበት ቦታ ፣ ሰሌዳ ቁጥር ፣ ሻንሲ ቁጥር ፣ የሞተር ቁጥር

2,024,200.27

12/08/2015

4:00-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

የመኪናው አይነት

የሚገኝበት ቦታ

ሰሌዳ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ሲኖ ትራክ

Sino

truck

ዋና መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ ውስጥ

3-ET-84708

LZZ5ELND4 GN088438

WD615.69

*151117020897*

  • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ ዱከም ቅርንጫፍ ፤ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ባንክ ነጆ ቅሪንጫፍ ፣ ተ.ቁ 3 ኦሮሚያ ባንክ ዋና መ/ቤት 12ኛ ፎቅ የህግ አገልግሎት ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል።
  • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2106/07/011 558 64 97 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ወይም ለተ.ቁ 1 በ 011-432-0282 ዱከም ቅርንጫፍ ፤ ለተ.ቁ 2. በ057-774- 1200 ነጆ ቅርንጫፍ ፤ ለተ.ቁ 3 011-667-6209/6194 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ማንኛውም ክፍያ ገዥው ይከፍላል።
  • ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  • ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የጨረታው አሸናፊ በቀሪ የሊዝ ዘመን የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል።

ኦሮሚያ ባንክ

Save Tender