የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 19/2015
ዓባይ ባንክ አማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንረት አስያዠው ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታ ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር |
የንብት አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናንበት ጊዜ |
||||
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ከተማ |
ቀረዳ ቀበሌ |
የቤት ቁ |
ቀን |
ሰአት |
|||||||
|
1 |
ዘነበች ተክሉ ጎሹ |
ኪዳኔ ንጉሴ |
ቴዎድስ |
አአ ኮ ቀ ክ ከ |
13 |
|
402 ካሜ |
K14/01-11-09-3184945/01 |
ቅይጥ |
23,273,641.73 |
ሚያዚያ |
h4:00- 6:00 |
|
2 |
ፓውሉ ዲፌቨሪ |
ዉዲቱ ክፍሌ |
ጎፋ |
አአ የካ ክ ከ |
07 |
017 |
80.61 ካሜ |
AA0000507009 |
መኖሪያ ቤ |
. |
ሚያዚያ |
8:00- 10:00 |
|
3 |
ኤች.አይ..ደብሊው |
ማሜ ጋሻው ገ/ |
ጎፋ |
አአ ቦ ክ ከ |
07 |
|
373 ካሜ |
ቦሌ2/22/5/6/1865/2209/ 20818/117188/03
|
መኖሪያ ቤ |
24,055,450.55 |
ሚያዚያ |
4:00- 6:00 |
|
4 |
ሰሜ ንጋቱ |
ንጋቱ አስማረ |
እሰቴ |
እቴ |
02 |
|
200 ካሜ |
መኢከአገ/09/ን/252 |
መኖሪያ ቤት |
528,460.98 |
ሚያዚያ |
8:00- 10:00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- ከተ.ቁ 1-3 ድረስ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን በተ.ቁ 4 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ነው።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም። ለተጨማሪ ማብራሪያ 011 554 97 36
