Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Apr 2023, 4:39 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ደቡብ ግሎባል ባንክ መኖሪያ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ

DEBUB GLOBAL BANK S.C

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ደቡብ ግሎባል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የቦታሙ ስፋት

 

የባለቤትነት

ማረጋገጫ ሰነድ

ቁጥር

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የጨረታው መነሻ

ዋጋ /ብር/

 

ጨረታ የሚከናወንበት

 

ከተማ

ቀበሌ

ቀን

 

ሰዓት

 

አቶ አብይ

የኋላ ደስታ

 

አቶ አብይ የኋላ ደስታ

አዲሱ ገበያ

 

ሱሉልታ

 

01

200 ካሬ ሜትር

SuI/1012/04

መኖሪያ

2,843,978.70

 

25/08/2015

ዓ.ም.

ከጠዋቱ 4:00-5:30

 

ወ/ሮ ቅድስት አስናቀ አየለ

ሱሉልታ

 

GW

 

500 ካሬ ሜትር

SuI/2714/13

መኖሪያ

2,656,715.27

 

ከሰዓት 8:00-9:30

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዥ መጫረት ይችላል።
  2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል።
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
  5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሑፍ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  6. የጨረታው አሽናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
  8. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  9. ለበለጠ መረጃ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 531 8117 ወይም አበዳሪው ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 022 111 8471/72 በመደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
  10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender