ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/1439/23
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።
|
ተቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ
|
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት
|
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ስዓት |
||||||
|
1 |
አቶ ወርቁ አንዱዓለም |
ባህርዳር
|
አቶ ወርቁ አንዱዓለም |
ባህርዳር
|
14 |
31492 |
200 ካ.ሜ |
ለመኖሪያ |
5,087,163
|
25/08/2015 ዓ.ም.
|
4:00-6:00
|
|
2 |
አቶ አዲስ ላቀዉ |
አዴት
|
ምንይችል ወንድም |
አዴት
|
01 |
ከአገ/2772/2008
|
200 ካ.ሜ |
ለመኖሪያ |
175.721
|
24/08/2015 ዓ.ም.
|
4:00-6:00
|
|
3 |
አቶ ዋለልኝ አያሌዉ |
ደ/ማርቆስ
|
አቶ ዋለልኝ አያሌዉ |
ደ/ማርቆስ
|
02 |
k/02/10
|
500 ካ.ሜ |
ለመኖሪያ |
5,025,542
|
26/08/2015 ዓ.ም.
|
4:00-6:00
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ dለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል።
- የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መhፈል ይኖርበታል።ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-6498 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት
