Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Apr 2023, 12:47 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የደቡብ ጎንደር ዞን የገ/ኢ/ል መምሪያ የእስቴ ወረዳ የገ/ኢ/ል ጽ/ቤት የጥበቃ ጤና ጣቢያ የጣራ ላይ ውሃ ማሰባሰብ ግንባታ ስራ ፣ ለስፖርት መምህራን የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ፣

የደቡብ ጎንደር ዞን የገ/ኢ/ል መምሪያ የእስቴ ወረዳ የገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ለእ/ወ/ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት በመደበኛ በጀት

  • በምደብ 1. የጥበቃ ጤና ጣቢያ የጣራ ላይ ውሃ ማሰባሰብ ግንባታ ስራ፣
  • በምድብ 2. ለስፖርት መምህራን የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። 

በመሆኑም ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር |ቲን/ ያላቸው።
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00/ሁለት መቶ ሽህ ብር /እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታከስ / ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ለምድብ 1 የሚጫረቱ ተጫራቾች የብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርቡና ደረጃ ስምንትና ከዛ በላይ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 14 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. የሚሰሩ/የሚገዙ ስራዎችን/እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኝት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፍል ከግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 1- ማግኝት ይቻላል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና የእቃውንና የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ 1.5 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 1 ምደብ 1 ጨረታው በጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ምድብ 2 ጨረታው በጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሸጎ 4፡00 የከፈታ ሰርዓቱ ሲካሄድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የከፈታ ሰርዓቱን አያስተጓጉለውም።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለምድብ 1 ለፋይናንስ ግምገማ ያለፉት ተጫራቾች በቁጥር ቢያንስ 3 እና በላይ ከሆኑ በጨረታ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት (አርቲመቲክ ቼክ) ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 2.5 በመቶ ድረስ ከሆነ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ የበለጠ ልዩነት ካጋጠመ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ።
  12. ለም.. 1 ለፋይናንስ ግምገማ ያ • ተጫራቾች በቁጥር ከ3 በታች ከሆኑ በጨረታ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት (አርቲመቲክ ቼክ) ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 1 በመቶ ድረስ ከሆነ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ በላይ ከሆነ ከውድድር ውጭ የይሆናሉ።
  13. ለምድብ 1 የሂሳብ ስሌት (አርቲመቲከ ቸክ) በግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ባለሙያ ከሚስተካከለው ውጭ በተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
  14. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ40 ቀናት ይሆናል።
  15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሰለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኝት ወይም በፋከስ ቁጥር - በመላ ወይም በስልከ ቁጥር 058 447 0888/20-በመደውል ማግኝት ይችላሉ።

የእስቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender