Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Apr 2023, 12:26 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል


የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሀራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/1439/23

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ተቁ

የተበዳሪዉ ስም

አበዳሪዉ ቅርንጫፍ

 

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ

አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት

 

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ስዓት

1

አቶ ወርቁ አንዱዓለም

ባህርዳር

 

አቶ ወርቁ

አንዱዓለም

ባህርዳር

 

14

31492

200 ካ.ሜ

ለመኖሪያ

5,087,163

 

25/08/2015 ዓ.ም.

 

4:00-6:00

 

2

አቶ አዲስ ላቀዉ

አዴት

 

ምንይችል ወንድም

አዴት

 

01

ከአገ/2772/2008

 

200 ካ.ሜ

ለመኖሪያ

175.721

 

24/08/2015 ዓ.ም.

 

4:00-6:00

 

3

አቶ ዋለልኝ አያሌዉ

ደ/ማርቆስ

 

አቶ ዋለልኝ አያሌዉ

ደ/ማርቆስ

 

02

k/02/10

 

500 ካ.ሜ

ለመኖሪያ

5,025,542

 

26/08/2015 ዓ.ም.

 

4:00-6:00

 

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ dለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ድራሻ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል።
  4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መhፈል ይኖርበታል።ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-6498 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት

Save Tender