የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በከሳሽ ድንበሩ ካሴ እና በተከሳሽ ሃይሌ መላክ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ አዴት ከተማ ቀበሌ 02 ሀይሌ መላክ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ካርታ ቁጥር አገ/1645/07 በምስራቅ ድንቄ እንየው ፣ በምዕራብ ክ/ቦታ፣ በሰሜን ክ/ቦታና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት /ንብረት በመነሻ ዋጋው ብር 923,573/61 / ዘጠኝ መቶ ሀያ ሰባት ሽህ አምስት መቶ ሰባ ሶስት ብር ከ61 ሳንቲም ሆኖ ማያዚያ 28 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በcዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበት ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤት ያሳውቃል።
የባ/ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት
