የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባ/ዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም መምሪያ በድጋሚ የላይብራሪ ግንባታ ማስታወቂያ እና ለባህር ዳር ከተማ አስተዳደር እንስሳትና አሳ ሃብት ጽ/ቤት
- የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል።
- የዘመኑ ታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ።
- ደረጃቸው GC-5 እና BC-6 በላይ የሆናችሁ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ ባዳር ከተ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 46 በመhፈል ማግኘት ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች በጨረታለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾችየጨረታማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የቴክኒካልና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዶችን ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ፓስታ ግዥና ንብረት ቡድን ቢሮ ቁጥር 46 በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው።
- ማንኛውም ተጨራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ቢሮ ቁጥር 46 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥ ንብረት ቡድን ቢሮ ቁጥር 46 በ16ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058-220-9373 በመደወል ወይም በአካል ባህር ዳር ከተማ ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 46 በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
