Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Apr 2023, 12:13 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአበዳሪ ሀረቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቡሬ ቅርን ፍ እና በተበዳሪ 1 አቶ በላይነህ መላት ቁሜ 2. አቶ በውቀት ፈጠነ መኮንን መካከል ስላለው የብድር ስምምነት መሰረት ተበዳሪዎች በብድር የወሰዱትን ገንዘብ መመለስ ባለመቻላቸው ለብድሩ ዋስትና ያስያዙትን በቁጭ ከተማ የሚገኘው።

  1. የአቶ በላይነህ ሙላት በዋስትና ያስያዙት ቤት በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 በአቶ ኢያና ቁሜ አልማው ስም የተመዘገበ ሲሆን የካርታ ቁጥር 22/11/09 በቀን 21/11/09 የተመዘገበ ሲሆን በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ ፣ በምዕራብ መንገድ በሰሜን አቶ ታምሩ ወርቄና በደቡብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነው 10*40 ካ/ሜ የቦታው ደረጃ 2ኛ የቦታው አገልግሎት ቅይጥ የጨረታ መነሻ ዋጋ 492,280 /አራት መቶ ዘጠና ሁለት ሽህ ሁለት መቶ ሰማንያ ብር/ 2ኛ አቶ በውቀት ፈጠነ መኮንን በዋስትና ያስያዙት ቤት በቁጭ ከተማ ቀበሌ 02 በአቶ ምንላርግ ዘውዴ አምባው ስም የተመዘገበ ሲሆን የካርታ ቁጥር 982/2013 በቀን 28/1/2013 ዓ/ም የተመዘገበ ሲሆን በአዋሳኝ በምስራቅ፣ መንገድ በምዕራብ አቶ መስፍን አያሌው፣ በሰሜን በአቶ ምንላርግህ ዘውዴና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 10*20 ካ/ሜ የቦታው ደረጃ 2ኛ የቦታው አገልግሉት መኖሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 397,500/ሶሶት መቶ ዘጠና ሰባት ሽህ አምስት መቶ ብር/ በማድረግ በአበዳሪ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/200/ እና 97/90 እንዲሁም 147/ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና/ በመያዣነት የተያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ጨረታ የሚሸጥ በመሆኑን እንገልፃለን።
  2. ጨረታው የሚካሄደው ሚያዚያ 24 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቡሬ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው።

የሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቡሬ ቅርጫፍ

 

Save Tender