Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Apr 2023, 11:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ባቡሽ እስጢፎ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ማሞ እና በፍርድ ተቃዋሚ አቶ አባቡ ማሞ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርhር ጉዳይ ባለእዳው ያለባቸውን እዳ ሊከፍሉ ስላልቻሉ በሰ/ሸዋ ዞን ጣ በር ወረዳ በደ/ሲና ከተማ 01 ቀበሌ ቡርቸሌ አካባቢ በምስራቅ በለጡ፣ በሰሜን መንገድ፣ በምዕራብ ቄስ ተረፈ እና በደቡብ ብሬ ንጉሴ መካከል የሚገኝ የሰርቪስና ዋና ቤት በመነሻ ዋጋው 536,44 ከ75 ሳንቲም (አምስት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ አራት መቶ አርባ አንድ ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም) ሚያዝያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 7፡00 ንብረቱ በሚገኝበት በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ተጫራቾች ወኪል/ የግምቱን 1/4 ለሐራጅ ባይ በማስያዝ ተጫርታችሁ መግዛት የምትችሉ ሲሆን ለተሸናፊዎች ያስያዙት ገንዘብ የሚመለስና ለአሸናፊዎች ግን ታሳቢ ሆኖ ገንዘቡን በ15 ቀን ውስጥ አጠናቀው ገቢ ማድረግ ያለባቸው መሆኑን እናስታውቃለን።

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የጣርማበር ወረዳ ፍ/ቤት

 

Save Tender