የመኖሪያ ቤት የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፍ/ከሳሽ የገነት በርሃን የገ/ቁ/ብ/ህ/ስራ ማህበር ወኪል አቶ ዳኛው አቤ እና አፍ/ተከሳሽ እነ ውበት ባዜ /2/ ሰዎች መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 02 የአፍ/ተከሳሽ መኖሪያ ቤት ምስራቅ መንገድ በምዕራብ እየሩስ ነገሰ፣ በሰሜን መንገድና በደቡቡ አጉማሽ የሁኔ ተዋስኖ የሚገኝ 72 ዚንጎ ቤት መነሻ ዋጋ /625,286/ ስድስት መቶ ሃያ አምስት ሽህ ሁለት መቶ ሰማንያ ስድሰት ብር/ በማድረግ ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ በመጀመሪያ ሀራጅ ጨረታ ስለሚሸጥ ተጫርታችሁ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ከቦታው ድረስ በመገኘት ተጫርታችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን አሸናፊው አካል ያሸነፈበትን ገንዘብ ወዲያውኑ 1/4 ማስያዝ አለበት።
የደ/አቸፈር/ወረዳ /ፍ/ቤት
