በምስ/ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ የሚገኘዉ የወጀል ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት 3 ኪ.ሜ የዉስጥ ለዉሥጥ ጠጠር መንገድ በማሽነሪ አከራይ ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾች በጨረታ በማወዳደር ከ6 ኪ.ሜ ገረጋንቲ በማስመጣት ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በምስ/ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ የሚገኘዉ የወጀል ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በወጀል ከተማ 3 ኪ.ሜ የዉስጥ ለዉሥጥ ጠጠር መንገድ በማሽነሪ አከራይ ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾች በጨረታ በማወዳደር ከ6 ኪ.ሜ ገረጋንቲ በማስመጣት ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የማሽነሪ አከራይ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።
- የአገልግሎት ግዥ መጠኑ ከብር 50,000 /ሃምሳ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ ሆናቸዉን የሚገልê የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ደረጃዉን በጠበቀ በታሸ ፖስታ በማዘጋጀት የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ በገቢ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የሞሉበትን ዋጋ 1 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱን በማይለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መዉሰድ አለባቸዉ።
- የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ቦታ ወጀል ከተማ ሪ ማ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ነዉ።
- ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆየዉ ማስታወቂያው በጋዜጣዉ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ይሆናል።
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መመለስ የሚችሉት ጋዜጣዉ አየር ላይ ከዋለበት እስከ 15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ይሆናል። ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 የጨረታ ሳጥኑ የሚታሸግ ይሆናል።
- ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን የጨረታዉ በአየር ላይ ከዋለበት ማለትም (16ኛዉ) ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሲሆን ተጫራቾችም ሆነ ወኪሎቻቸዉ ባይገኝም ጨረታዉ በእለቱ ወጀል ከተማ ሪ ማ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
- የተጫራቾች ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና ተነባቢ መሆን ይኖርበታል።
- የተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም።
- የጨረታው አሸናፊዉ የሚቀርበዉን ማሽነሪ ፣ የሎቤድ ፣ የሹፌር ፣ የነዳጅ ፣ የጥበቃ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸዉ ወጭዎች በአሸናፊ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል።
- መ/ቤቱ ጨረታዉን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
- ቦታዉ በምስ/ጎጃም ዞን ከደ/ማርቆስ ከተማ በምስራቅ አቅጣጫ 5o ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለተጨማሪ ማብራሪያ በከተማዉ መሪ ማዘጋጃ ቤት በአካል ቀርበዉ ወይም በስልክ ቁጥር 058 276 0001/0913 32 14 23 /0923 42 40 76 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ።
የወጀል ከተማ መሪ ማ/ቤት