የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ PORCELINE FLOOR AND WALL TILES SKIRTING Font በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SC/027/2015
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ (11-09B) ፕሮጀክት PORCELINE FLOOR AND WALL TILES SKIRTING Font ሰነዱ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል የታደ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተhታታይ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B) በስታፍ ኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስh ሚያዝያ 04 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 የጨረታ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሚያዝያ 04 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል።
- ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ
የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 895 9810 -011 812 1352
6 ኪሎ (ደ ፈረንሳይ ቤላ መንድ መሄጃ) የሚገኘው የመከላከያ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ካንፕ ውስጥ
