ደቡብ ግሎባል ባንክ መኖሪያ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
DEBUB GLOBAL BANK S.C
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
|
የቦታሙ ስፋት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር
|
የንብረቱ ዓይነት
|
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/
|
ጨረታ የሚከናወንበት
|
||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||
|
አቶ አብይ የኋላ ደስታ
|
አቶ አብይ የኋላ ደስታ |
አዲሱ ገበያ
|
ሱሉልታ
|
01 |
200 ካሬ ሜትር |
SuI/1012/04 |
መኖሪያ |
2,843,978.70
|
25/08/2015 ዓ.ም. |
ከጠዋቱ 4:00-5:30
|
|
ወ/ሮ ቅድስት አስናቀ አየለ |
ሱሉልታ
|
GW
|
500 ካሬ ሜትር |
SuI/2714/13 |
መኖሪያ |
2,656,715.27
|
ከሰዓት 8:00-9:30
|
|||
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዥ መጫረት ይችላል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል።
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሑፍ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- የጨረታው አሽናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ለበለጠ መረጃ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 531 8117 ወይም አበዳሪው ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 022 111 8471/72 በመደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
