ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0003/23
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄበት |
|||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቤት ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ወ/ሮ ትዕግስት ጥላሁን
|
ደሴ |
ወ/ሮ ትዕግስት ጥላሁን
|
ደሴ |
10 |
A-15379 |
1519
|
200 ካ.ሜ.
|
የመኖሪያ ቤት |
1,717,164.00
|
30/08/2015 ዓ.ም. |
4:00-6:00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በዳሽን ባንክ አ.ማ ደሴ ዲስትሪክት 1ኛ ፎቅ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ሚያዚያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2.30 - 3፡00 በዳሽን ባንክ አ.ማ ደሴ ዲስትሪክት 1ኛ ፎቅ በመገኘት የሚሸጠውን ቤት የማስጎብኘት ፕሮግራም መሳተፈ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 518 0348 ወይም 011 827 9807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
