Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Aug 2022, 12:18 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Carpets And Curtains

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አይነቶች ምንጣፍ ፣ መጋረጃና ፐርኬ መግዛት ይፈልጋል


የተለያዩ አይነቶች ምንጣፍ መጋረጃና ፐርኬ ግዥ

የጨረታ ማስታቂያ

የጨረታ ቁጥር ፌ/ጠ/ፍ/ግ/ጨ/002/2015

  1. የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አይነቶች ምንጣፍ፤ መጋረጃና ፐርኬ መግዛት ይፈልጋል።
  2. ከላይ የተጠቀሰውን ግዥ ለማቅረብ ብቃት ያላቸው ምንጣፍ መጋረጃና ፐርኬ በታሸ የጨረታ ሰነድ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ቡድን (ዋናው መ/ቤት) እንድታቀርቡ ትጋበዛላችሁ። ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራሳዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግሥት የመንግሥት ግዥ አዋጅ በተገለጸው በግልጽ የጨረታ ሥነ ሥርዓት መሠረት ይፈጸማል። ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች ጨረታው የሚከናወነው ብቁ ከሆኑ አቅራቢዎች ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር "በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለሆናቸው የምስር ወረቀት

  • የተፈረመ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል መግቢያ ቅፅ
  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሠርተፍኬት
  • የተጨማሪ እሴት ታhስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • በ2014/2015 የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የአገር ውስጥ ገቢ የታክስ ክሊራንስ ይሆናል።

3. ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በቁጥር 7(ሀ) በተገለፀው አድራሻ ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ። አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ተቋማት የተቋቋሙበትን የሕጋዊነት ማስረጃ በማሳየት ያለክፍያ በነጻ ይሠጣቸዋል።

4. የጨረታው ሰነድ የሚላከው ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር (ዋናው መ/ቤት)፣ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 6166 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ወይም ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥዳይሬክተር/ዋናው መ/ቤት ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል።

5.ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁፕር 7 «ለ» በተገለጸው አድራሻ ነሐሴ 20 ቀን 2014 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ማስገባት ይሆናል። ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) አያይዘው ያቀርባሉ።

6. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም እና የጨረታው አይነት ተጠቅሶ የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል። ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውዏ። በጨረታው ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቁጥር 7 ሐ በተጠቀሰ አድራሻ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም በ4:10 ሰዓት ጠዋት ይከፈታል።

7.ሀ/ ሰነዱ የሚጥበት አድራሻ ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ግዥ ዳይሬተር ቢሮ (ዋናው መ/ቤት) ቁጥር 9
   ለ/ ጨረታው የሚቀርብበት አድራሻ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 9
   ሐ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬከተር ቢሮ ቁጥር 9
8 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

  • ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁ +251-11 155 3400
  • ፖስታ ሣጥን ቁጥር 6166
  • አዲስ አበባ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

Save Tender