Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Aug 2022, 11:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printed Advertising Materials

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የጽዳት እቃ ፣ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጥገና እቃዎች ፣ አላቂ የጽ/መሳሪያ ፣ የህትመት ስራ ፣ ቋሚ እቃዎችና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል



የጨረታ ማስታወቂያ

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ስራዎች በ1ኛ ዙር ን/ስ/ወ.11/01/2015 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

እነሱም፡-

  • የደንብ ልብስ ፣
  • አላቂ የጽዳት እቃ ፣ የአገልግሎት ግዥ፣
  • የጥገና እቃዎች፣
  • አላቂ የጽ/መሳሪያ፣
  • የህትመት ስራ፣
  • ቋሚ እቃዎችና ጥገና መግዛት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ መሳተፍ ትችላላችሁ።
  1. ተጫረቾች አግባብ ያለዉ የዘመነ ግብር የተከፈለበት እና የታደስ ንግድ ስራ ፍቃድ ፣ በመንግሰት ግዢ እና ንብረት አሰተዳደር ኤጀነሲ የእቃ አቅራቢወች ዝርዝር ሊሰት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሳታፍ የሚችል ድብዳቤ ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታከስ፣ ቫት/ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ክፋይነት የምስክር ወረቀት እነዲሁም ለጥቃቀን እና አነሰተኛ ከአደራጀችዉ አካል ደብዳቤ እና ደብዳቤዉ ሼድ እንዳላቸዉ የሚገልጽ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያነዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በስራ ሰዓት 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባችኃል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና ዋጋ እና መለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰዉ ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጀዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግ/ን/አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በመክፈቻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኝት የጨረታዉን ሳጥን መክፈቻ ስነ ስርዓት አያሰቀርም። ፋይናንሻል እና አነዲሁም ቴከኒካል ኦሪጀናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖሰታ በማሸግ ፊረማ እና ማሀትም በማደረግ ማስገባት አለባቸዉ።
  4. የጨረታ ማሰከበሪያ ፡- የግዥዉን 1% (42,660.00) (አርባ ሁለት ሺህ ስድሰት መቶ ስለሳ ብር ብቻ)
  5. የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው አዳራሽ ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል መ/ቤቱ ናሙና ራሱ አቅረቦ ዕጩ ተወዳደሪዎች ለእይታ አሰቀርቦ በናሙና መሰረት እነዲያቅርቡ የሚያደረገቸዉ ግዥዎች መኖራችዉ እንዲታወቅ የሚቀርቡ ናሙናዎች ብዛት በወጋ ሰነድ ላይ የመለከቱ የሚቀርቡበት ጊዜ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሲሆን የሚቅርቡት ክፍል ራሱ በተዘጋጀዉ ክፍል። ተጫረቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃዉ ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ከሳ አይከፈለም። ዉጤት ከተገለጸበት ቀን አነስቶ በ6ወር ዉስጥ ካልወሰዱ በዉረስ ለመንግሰት ገቢ ይሆናል።
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሞላ አድረጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ /ማስገባት/ ይኖርባቸዋል።
  • የመስሪያ ቤቱ አድራሻ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም ኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት። 
  • ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር- 0973 32 70 05 ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልከ ቁጥር ደውለው ይጠይቁን

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ

Save Tender