Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2022, 10:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printed Advertising Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የባነር ህትመት ዓመታዊ መጽሄት፣ ክብ ማህተም እና የስም እና የስልጣን ቲተር ፣ የፎቶ ግራፍ እጥበትና የተለያዩ ግዥ በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል



የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ


በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የባህል ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የቅርስ ጥበቃ ል/ፈ/ጽ/ቤት በአንድ ግቢ ሁለት ህንፃዎች ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ለ2015 በጀት ዓመታዊ

  • የባነር ህትመት ዓመታዊ መጽሄት፣ ክብ ማህተም እና የስም እና የስልጣን ቲተር ፣ የፎቶ ግራፍ እጥበት ፣ የሠራተኞች መታወቂያ እና  የደረት ባጅ እንዲሁም
  • የቢሮ ፖርትሽን በአልሙኒየም መስራት፣
  • የቢሮው ጽዳት /አውትሶርስ/ አገልግሎት እና ለ6 ወር የስልጠና
  • የጽ/መሳሪያ ግዥ በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚመከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው:
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፤
  3.  የግዥው መጠን ብር 200000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆንናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  5. የሚገዙ የዕቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በ 30 ብር ከግ/ፋይ/ንብ/አስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 213 ማግኘት ይችላሉ፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃው ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝም አለባቸው፤
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሴ/ህ/ማ/ጉ ቢሮ በግ/ፋይ/ንብ/አስ ደጋፊ የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 213 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን 8:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋይ/ንብ/አስ ደጋፊ የስራ ሂደት ክፍል በቢሮ ቁጥር 213 በ16ኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ በዛው ቀን በ8፡30 ይከፈታል፤
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  11. .በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 213 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 0582204270 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0582265864 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፤

የአብክመ ሴ/ህ/ጉ/ቢሮ

Save Tender