የፋብሪካ ህንፃ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአፈ/ከሳሽ አባይ ባንክ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ በሪሁን አበራ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ በሪሁን አበራ ስም በካርታ ቁጥር ኢፓ/0167/2011 ተመዝግቦ የሚገኘውን ጅምር /የፋብሪካ/ ህንፃ በመነሻ ዋጋ ብር 1,521,023.31/አንድ ሚሊዬን አምስት ሃያ አንድ ሺህ ሃያ ሶስት ብር ከ31 ሳንቲም/ሆኖ ነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱ እና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባ/ዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት
