Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Aug 2022, 9:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃጸም ከሳሽ ካሳዩ ደጉ እና በአፈፃጸም ተከሳሽ ፀጋየ የኔወርቅ ጣ/ገብ ያለም ወርቅ ዋለልኝ መካከል ስላለው የአፈጻፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በወተት አባይ ቀበሌ በፀጋየ የኔወርቅ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በምስራቅ ካሳሁን አለባቸው፣ በምዕራብ እንደሻው በላይ ወተት፣ በሰሜን ያረጋል ታደሰ፣ በደቡብ መንገድ እና ቀበሌ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ቤት መነሻ ዋጋው ብር 289,589/ሁለት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር ከ60 ሳንቲም/ ጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 – 6:00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባህር ዳርና አካባቢዋ ፍ/ቤት

Save Tender