Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Aug 2022, 6:20 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Metals And Metal Working

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ካውንተሮች ፣ አሉሙኒየም ፓርቲሽኖች ፣ ስትሮንግ ሩም ብረቶች እና የጥበቃ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 008/2014

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በ2022/23 የበጀት ዓመት ነባር የባንኩ ቅርንጫፎችን የሪብራንዲንግ ስራ ለማከናወን ዕቅድ የያዘ ሲሆን የኮንስትራክሽን ስራዎችን አፍርሶ ለመውሰድ እንዲያስችል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ካውንተሮች ፣ አሉሙኒየም ፓርቲሽኖች ፣ ስትሮንግ ሩም ብረቶች እና የጥበቃ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ዕቃዎችን አዲስ አበባና አካባቢው ላይ 29 (ሃያ ዘጠኝ) ቅርንጫፎች እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጭ በልዩ ልዩ ክልሎች 44 (አርባ አራት) አጠቃላይ 79 (ሰባ ዘጠኝ) ቅርንጫፎች ከሰኞ ነሃሴ 2 ቀን 2014 እስከ ነሃሴ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ባሉት 9 (ዘጠኝ) ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-5፡30 እንዲሁም ከሰዓት 7፡30-10፡00 መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለፅን ዝርዝር የንብረቶቹ አይነት ከዚህ በታች ተገልጿል።

ተ.ቁ.

የንብረቶቹ ዝርዝር

መለኪያ

አዲስ አበባ እና አካባቢው

ከአዲስ አበባ ውጪ

ምርመራ

 

1

ካውንተር

ML

232

352

 

 

 

 

 

 

 

2

አልሙኒየም ፓርቲሽን

M²

812

1232

3

የስትሮንግ ሩም ብረት

M²

29

44

4

የጥበቃ ቤት

M²

174

264

  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ ማስያዝ ይየኖርባቸዋል።
  • ጨረታው የሚጠናቀቀው ነሃሴ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ከሰዓት 9፡30 ሰዓት በንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይሆናል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተ.እ.ታን የሚያካትት መሆን አለመሆኑን ማስቀመጥ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
  • አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ3 (ሶስት) ቀናት ውስጥ ከፍሎ በቀጣይ በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርበታል።
  • ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ስ.ቁ. +251 11-416-9757 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  • የቅርንጫፎቹን ስም ዝርዝር ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የንብረት አስተዳደር ዋና ከፍል በመምጣት መውሰድ ይቻላል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከባንኩ በሚሰጠው የመወዳደርያ (የመጫረቻ ሰነድ) ላይ በተገለፀው ዝርዝር የንብረት አይነቶች መሰረት የሚያስገቡትን ዋጋ በነጠላ ዋጋ መግለፅ ይኖርባቸዋል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ.

Save Tender