የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሠነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሠነድ
የጨረታ ማስታወቂያ
- በየ 2 ሣምንት የሚደረግ የግምጃ ቤት ሠነድ ጨረታ ቁጥር 905
- ለሽያጭ የቀረቡ ሠነዶች ጠቅላላ ዋጋ ብር 20,000,000,000
- ሠነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡት ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም
- የሠነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
|
የ28 ቀን |
1,000,000,000 |
መስከረም 16 ቀን 2015 ዓ.ም. |
|
የ91 ቀን |
3,000,000,000 |
ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም |
|
የ182 ቀን |
9,000,000,000 |
የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም |
|
የ364 ቀን |
7,000,000,000 |
መስከረም 17 ቀን 2016 ዓ.ም. |
5. ለእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሠነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዛት ይሆናል።
6.ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሰነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከhፍያና የሂሳብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የጨረሻ ቀን ነሐሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም።
9. የጨረታው ውጤት ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ይገለጻል።
10. ከግምጃ ቤት ሠነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውዏ ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
11. ተጨማሪ መረጃ ከከፍያና ሂሳብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገፅ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።
ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
