አዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 04/2014
አዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የቀረቡት
- የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
- የጠረጴዛ ካላንደር፤ ሄድ ወረቀት፤ የተለያየ መጠን ያላቸው ፖስታዎች እና የአክሲዮን ግዢ ማመልከቻ ቅፅ
- ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ፣ከአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማረጋገጫ እና ከሚመለከተው ባለስልጣን መ/ቤት የተሰጠብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 09 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ቢሮ ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚሰሩት የህትመት ስራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ - አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 09 ድረስ በአዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ፅ/ቤት እስከ 4፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ ጨረታውን, የመክፈቻ ቀን ነሐሴ 09 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዲስ- አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ.
አድራሻ፦- ሲኤም ሲ አደባባይ ፀሐይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 011 667 0082/011 667 0279
