Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Aug 2022, 1:37 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Disposal Sale

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 3 በሚገኘው ሰበታ ቡና ማከማቻና ማደራጃ መጋዘን እና ባቡር ጣቢያ ሳይት የሚገኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር:23/2022/4

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 3 በሚገኘው ሰበታ ቡና ማከማቻና ማደራጃ መጋዘን እና ባቡር ጣቢያ ሳይት የሚገኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን/ቪትስ ፣ ሱዚኪ ቪትራ ፣ አይሱዙ ፒካአፕ እና ትራክተር ባለበት በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ ከሀምሌ 25/2014 ዓ.ም. እስከ ነሀሴ 2/2014 ዓ.ም. ድረስ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከዋናው መ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  3. የጨረታ ዋስትና ብር ከሚገዛው እቃ 2 ፐርስንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ. ማስያዝ አለባቸው።
  4. የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ መኪኖቹን ማንሳት ይጠበቅበታል።
  5. ተጫራቾች ካላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ ከሀምሌ 25/2014 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 -6:00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 — 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይፈልጋል።
  6. ተጫራቾች የሚሸጡትን መኪኖች በአካል ማየት ይችላል።
  7. ጨረታው ነሀሴ 2/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ትራኮን ትሬዲንግ 4ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው

ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን ትራኮን ትሬዲንግ ዋና መ/ቤት

ስልክ:-0989 09 86 25/0930 09 77 61

Save Tender