Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Aug 2022, 12:12 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Metals And Metal Working

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply install Galvanized Steel Cable Ladder & Supply Install Galvanized Steel Cable Tray ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/93/2022

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply install Galvanized Steel Cable Ladder & Supply install Galvanized Steel cable tray ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃውን ዓይነት
 

የፕሮጀክት
ስም

 

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መከፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

"Supply install
Galvanized steel
Cable Ladder &
Supply  install
Galvanized steel
Cable Steel"

ለድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ፕሮጀክት

 

DCE/SF/93/2022

 

ነሃሴ
10/2014
ዓ.ም
4:00
ሰዓት

ነሃሴ
10/2014
ዓ.ም
4:15
ሰዓት

100,000.00

ስለሆነም:

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ ሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ…ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺ ብር) በባንከ የተረጋገጠ (CPO) Cash payment order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (unconditional Bank Grantee) ከመጫረቻ (ነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራከሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴከኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀውቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440 3434
ማዞሪያ 011 442 2270/71/72

E-mail አድራሻ Info@dceet.com 

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com     

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋከስ ቄ.011 440 0471/011 442 0746

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender