Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Aug 2022, 6:47 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ

1ኛ. ደሳለኝ ጌታቸው

2ኛ. ብርሃኔ ጌታቸዉ

3ኛ. መሉ ጌታቸው

4ኛ. ወለላ ጌታቸዉ

5ኛ. ኑር ጤናዉ

6ኛ. ኤልሳቤጥ ጤናው

7ኛ. ፋኑኤል ጤናዉ

8ኛ. ህፃን ናሆም ጤናዉ

በአፈ/ተከሳሽ እልልት ጌታቸው ጣ/ቃገብ ትዕግስት ጌታቸዉ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ በአዋሳኝ 1ኛ. በምስራቅ መንገድ በምዕራብ በላይነሽ ፊንታ ቤት ሰሜን የቀበሌ ቤት በደቡብ መንገድ በሚያዋስነው መካከል 684 ካሬ ሜትር የሆነዉን የድርጅት ቤት በግምት መነሻ ዋጋ ብር 782,294.05/ሰባት መቶ ሰማኒያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና አራት ብር ከአምስት ሳንቲም/ በማድረግ ከላይ በአዋሳኝ የተጠቀሰው ቤት መንገድ የሚመታው ወይም የሚቀንስ በመሆኑ ቤቱ ሳይፈርስ ስመ-ንብረት ዝዉዉር የማይፈፀም መሆኑን አውቃችሁ 2ኛ. በምስራት የቀበሌ ቤት ፣ ምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን መኮነን ምትኩና ታየ ጥበቡ ቤት ፣ በደቡብ የቄስ ካሴ ወልዴ ቤት በሚያዋስነው መካከል ያለው 1304.1 ካሬ ሜትር በሰነድ አልባ ኮሚቴ የፀደቀና የተሟላ ሰነድ የሌለው የድርጀት ቤት መነሻ ዋጋ ብር 978,902.11/ዘጠኝ መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ዘጠኙ መቶ ሁለት ከአስራ አንድ ሳንቲም/ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂው ከሀምሌ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ በማዋል ጨረታው ነሀሴ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በ1ኛ ተ.ቁ በአዋሳኝ የተጠቀሰዉን ቤት ከ3፡00 እስከ 6፡00 በ2ኛ ተ.ቁ በአዋሳኝ የተጠቀስውን ቤት ከቀኑ 6:30 እስከ 9:30 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኙቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል።

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ቤት

Save Tender